የአረፋ በዓልና የተፈቱት የፀረ-ሽብር ሕግ ተከሳሾች
ሰኞ፣ መስከረም 2 2009ማስታወቂያ
የኢድ አልአድሃ ወይም የአረፋ በዓል በእስልምና ተከታዮች ዘንድ በተለያዩ የኃይማኖትና ባህላዊ ስርዓት በድምቀት ተከብሮአል። በፀረ - ሽብር ሕግ ተፈርዶባቸዉ እስር ላይ የነበሩትና ባለፈዉ ሳምንት ቅዳሜ በምህረት ከተለቀቁት መካከል አቶ አቡበከር አህመድና አቶ ከሚል ሸምሱ ቤት በመሄድ ከበዓሉ የተቋደሰዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዘገባ አጠናቅሮ ልኮልናል።
ዮኃንስ ገ/ እግዚአብሔር
አዜብ ታደሰ