የአረና ትግራይ አቤቱታ
ሰኞ፣ ታኅሣሥ 22 2005ማስታወቂያ
በቃፍታ ሁመራ ወረዳ ልዩ ስሙ አደባይ በተባለ ቦታ ይገኝ የነበረው የአረና ትግራይ ፅህፈት ቤት በአፍራሽ ግብረ ኃይል እንደፈረሰበትና አባላቶቹም እየተንገላቱ መሆኑን አረና ትግራይ አስታወቀ ። ከዚህ በተጨማሪም ከትግራይ ክልል የሲቪል ሰርቪስ ቢሮ ለመንግሥት መሥሪያ ቤቶች በተፃፈ ደብዳቤ የፓርቲ አባላት የሆኑትንና ያልሆኑትን ለይታችሁ ላኩልን መባሉን አረና ትግራይ አባላቶቻችን ለማጥቃት የተቀየሰ የአሰራር ስልት ብሎታል ። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል ።
ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር
ሂሩት መለሰ
ሸዋዪ ለገሰ