የአምቦ መስመር ዝግ ነዉ
ዓርብ፣ ጥቅምት 17 2010ማስታወቂያ
በአምቦ ከተማ ወጣቶች እና በኢትዮጵያ ፌደራል መንግስት ፀጥታ አስከባሪዎች መካከል ትናንት በተፈጠረ ግጭት ቢያንስ አስራ-አምስት ሰዎች መገደላቸዉ እና 20 መቁሰላቸዉ ተዘግቦ ነበር። ዛሬ ከአዲስ አበባ ወደ አምቦ ለመጓዝ የሞከረዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር መንገድ በመዘጋቱ ከግማሽ መንገድ ለመመለስ ተገድዷል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ነጋሽ መሐመድ
አርያም ተክሌ