1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአሜሪካ ስለላና የጀርመን ርምጃ

ዓርብ፣ ሐምሌ 4 2006

በጀርመን መዲና በበርሊን በሚገኘው የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ፣ የፀጥታ ክፍል የበላይ አዛዡ ፣ ራሱን በቻለው ጽ/ቤታቸው ተግባራቸውን ሲያከናውኑ መቆየታቸው እሙን ነው።

https://p.dw.com/p/1CbWy
ምስል picture-alliance/dpa

ዲፕሎማቱ ፣ የሀገራቸው መንግሥት የሚያካሂደውን የስለላ ተግባር እን ዲያቆም በተደጋጋሚ ተጠይቆ መልስ ባለመስጠቱ ፣ ሀገር ለቀው ይወጡ ዘንድ ተጠይቀዋል። አንድ መንግሥት እንዴት ዋና ወዳጁን ፤ ተባባሪውን ይሰልላል? የሚለው የአንክሮ ጥያቄ ፤ በተቃውሞ ፓርቲዎች ሁሉ የተወሳና ፣ ሁሉም አንድ ዓይነት አቋም ያንፀባረቁበት ሁኔታ ነው።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ