የአሜሪካዉ ናሳ ባለስልጣን የኢትዮጵያ ጉብኝት2 ኅዳር 2007ማክሰኞ፣ ኅዳር 2 2007የዩናይትድ ስቴትስ ብሄራዊ የኅዋ ምርምር (NASA) ዋና አስተዳዳሪ ቻርልስ ቦልደን በኢትዮጵያ ባደረጉት ጉብኝት ከሀገሪቱ ባለስልጣናት ጋ ቆይታ አደረጉ።https://p.dw.com/p/1DlW0ምስል DW/G. Tedlaማስታወቂያ በኢትዮጵያም በዘርፉ የሚካሄዱ እንቅስቃሴዎችን የተመለከቱት የናሳ የምርምር ዋና አስተዳዳሪ ከዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቴዎድሮስ አድሃኖም ጋ በጉዳዩ ላይ መነጋገራቸዉን የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ የላከልን ዘገባ ያመለክታል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽh መሐመድ