የአሜሪካን ፕሬዝደንታዊ እጩነት ማረጋገጫ
ረቡዕ፣ የካቲት 23 2008ማስታወቂያ
እጩዉን የመለያ ምርጫዉንካካሄዱት 11 ፌደራላዊ ግዛቶች ትራምፕ እና ክሊንተን የሰባቱን ግዛቶች የፓርቲዎቻቸዉን እንደራሴዎች ይሁንታ አግኝተዋል። የቴክሳሱ ሴናተር ሪፐብሊካኑ ቴድ ክሩዝ የራሳቸዉን ግዛት ቴክሳስን ጨምሮ በአላስካ እና ኦክላሃማ አሸንፈዋል። ሌላኛዉ የሪፐብሊካን እጩ ሴናተር ማርኮ ሩቢዮ የመጀመሪያ ድላቸዉን ሚኒሶታ ላይ አግኝተዋል። ከዋሽንግተን ዘጋቢያችን ናትናኤል ወልዴ ዝርዝሩን ልኮልናል።
ናትናኤል ወልዴ
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ