የአሜሪካን የግብፅ ወታደራዊ ርዳታ20 ሚያዝያ 2006ሰኞ፣ ሚያዝያ 20 2006ዩናይትድ ስቴትስ በሲና በረሃ አካባቢ ለገጠማት የሽብር ስጋት እንዲዉሉ በሚል አስር አፓቼ ሄሊኮፕተሮችን ለግብፅ ልትሰጥ መሆኗን ሰሞኑን አስታዉቃለች። ይህንኑ ድጋፍ ተከትሎ የግብፅ መንግስት ወታደራዊ አቅሙን እያጠናከረ የሚገኘዉhttps://p.dw.com/p/1BqQtምስል JUNG YEON-JE/AFP/GettyImagesማስታወቂያ ኢትዮጵያ የጀመረችዉን የሕዳሴ ግድብ ለማደናቀፍ ነዉ የሚሉ መላ ምቶች ይሰነዘራሉ። ዶቼ ቬለ ያነጋገራቸዉ አንድ የመካከለኛዉ ምሥራቅ ጉዳዮች ባለሙያ ግን ግብፅ ኢትዮጵያን ለመዉረር የሚያስችል አቅምም ዓለም ዓቀፍ ድጋፍም የላትም ባይ ናቸዉ። አበበ ፈለቀ ሸዋዬ ለገሠ ተክሌ የኋላ