የአሜሪካን እና የሰሜን ኮሪያ ድርድር መገታት10 ታኅሣሥ 2004ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 10 2004የሰሜን ኮሪያውን መሪ የ ኪም ዦንግ ኢልን ሞት ተከትሎ አሜሪካንና ሰሜን ኮሪያ የሚያካሂዱት ድርድር ላልተወሰነ ጊዜ መቋረጡ ተነገረhttps://p.dw.com/p/13WJbክሊንተን መግለጫ ሲሰጡምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ ። ከዋይት ሃውስ እንደተሰማው በፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ አዲስ መርህ መሠረት የሚካሄደው ይኽው ድርድር በነበረበት እንደቆመ ነው ። ይኽው ንግግር አሜሪካ የምግብ እርዳታ እንድትሰጥ ሰሜን ኮሪያ ደግሞ በምትኩ የኒዩክልየር መርሃ ግብሯን እንድታቆም የሚጠይቅ ነበር ። ዝርዝሩንየዋሽንግተን ዲሲው ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀ ልኮልናል ። አበበ ፈለቀ ሂሩት መለሰ ሸዋዮ ለገሰ