1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአሜሪካን ሰዉ አልባ አዉሮፕላኖች በኢትዮጵያ

ረቡዕ፣ ጥቅምት 22 2004

አሜሪካ ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚገኝ የአዉሮፕላን ማረፊያን በመጠቀም በሰዉ አልባ አዉሮፕላኖች በአሸባብ ላይ ዘመቻ መጀመሯ ተሰምቷል።

https://p.dw.com/p/RuWX
ምስል fotolia

የአሜሪካ መንግስት እነዚሁ አዉሮፕላኖች መረጃ ለመሰብሰብ ብቻ የሚዉሉ መሆናቸዉን አስታዉቋል። የአፍሪቃ ጉዳዮች ባለሙያ በበኩላቸዉ ዋሽንግተን እነዚህን ሰዉ አልባ አዉሮፕላኖች መጠቀሟ የአካባቢዉን ሁኔታ የበለጠ ያወሳስበዋል ይላሉ።

አበበ ፈለቀ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ