የአሜሪካን ምክር ቤትና አፍሪቃ20 መጋቢት 2002ሰኞ፣ መጋቢት 20 2002የአሜሪካን መንግስት እንደራሴዎችና ባለስልጣናት በኢትዮጵያ ያለዉ የፖለቲካ ሁኔታ እንዳሳሰባቸዉ ገለፁ።https://p.dw.com/p/MhBQምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ ይህ የተሰማዉ ባለፈዉ ሳምንት መገባደጃ የአሜሪካ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአሜሪካንን የአፍሪቃ ፖሊሲ በገመገመበት ስነስርዓት ላይ ነበር። በተለይ በምክር ቤቱ የአፍሪቃ ጉዳዮች ንዑስ ኮሚቴ ሊቀመንበር እንደራሴ ዶናልድ ፔይን የኢትዮጵያ መንግስት ወደአምባገነንነት ማምራቱና የወይዘሪት ብርትኳን ሚደቅሳ ሁኔታ እጅጉን እንዳሳሰባቸዉ አመልክተዋል። አበበ ፈለቀ ፤ ሸዋዬ ለገሠ ሂሩት መለሰ