1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአሜሪካን ምርጫና ዴሞክራቶች

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 23 2003

የዩናይትድ ስቴትስ የፖለቲካ ጉዳይ ታዛቢዎች በአገሪቱ ከተካሄደዉ ከዛሬ ሁለት ዓመቱ ምርጫ በኋላ ፤

https://p.dw.com/p/PwXO
...ኦባማ በቺካጎ...ምስል AP

ዛሬ በሚካሄደዉ የምክር ቤት ምርጫ የፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ ፓርቲ አብላጫዉን ድምፅ የማግኘቱ ነገር አጠራጣሪ እንደሆነ ይናገራሉ። በዚህ ምርጫ ሪፐብሊካኖች በሌላዉ አካባቢ ብቻ ሳይሆን የዴሞክራቶች ከፍተኛ ደጋፊ ይገኝበታል በሚባለዉ በኤሊኖይስ ሳይቀር የተሻለ ተቀባይነት ሊያገኙ እንደሚችሉ ፍንጮት እየታዩ መታየታቸዉ እየተዘገበ ነዉ።

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ