የአሚናቱ ሀይዳር ዕጣ ፈንታ3 ታኅሣሥ 2002ቅዳሜ፣ ታኅሣሥ 3 2002የምዕራብ ሰሀራ ተወላጆች እአአ ከ 1975 ዓም ወዲህ ለነጻነታቸው ይታገላሉ።https://p.dw.com/p/L0hgምስል APማስታወቂያ የሰብዓዊ መብት ተሟጋችዋ የምዕራብ ሰሀራ ተወላጅ ወይዘሮ አሚናቱ ሀይዳርም ሰላማዊ ትግል በማካሄዳቸው ይታወቃሉ። እኒሁ ወይዘሮ ከዩኤስ አሜሪካ ወደ ሀገራቸው ከጥቂት ሳምንታት በፊት ሲመለሱ ወደ ወደ ሞሮኮ እንዳይገቡ ተከልክለዋል። አርያም ተክሌ AFP/DW