1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአልቃይዳ ወንበዴዎች አላማ እና ጀርመናዉያን የጸጥታ ጠበብቶች

ዓርብ፣ ሰኔ 26 2001

የጀርመን የጸጥታ ክፍሎች እና ስለ ሽብር ፈጣሪ ሽፍቶች ጠለቅ ያለ እዉቀት ያላቸዉ የጀርመን ጠበብቶች እንደሚገምቱት የሽብር ፈጠሪዉ የአልቃይዳ ወንበዴዎች አዉሮጻን ከዝያም ዉስጥ ጀርመንን ለመምታት ቆርጠዉ እንደተነሱ ደርሰንበታል ሲሉ አስታዉቀዋል።

https://p.dw.com/p/IghY
የአሸባሪው ድርጅት፣ የአል ቓኢዳ ምክትል ኀላፊ-አይማን ኧል ዛዋኽሪ፣ምስል AP Photo/IntelCenter

ከመስከረም ወር በፊት ወይም በኻላ በጀርመን አገር የሸንጎ ምርጫ ከተካሄደ በኻላ ወይም በፊት ሳይታሰብ ጀርመንን ለመምታት ወይም በዉጭ የጀርመን ቱሪስቶችንን አልያም የጀርመንን ሃብት ኢላማ ማድረጋቸዉ ተጠቅሶአል። ከበርሊን ወኪላችን ይልማ ሃይለሚካኤል ዝርዝሩን እንዲህ ያቀርበዋል። ይልማ ሃይለሚካኤል ፣

አዜብ ታደሰ
ተክሌ የኋላ