1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአሌክሳንድሪያው የቦምብ ጥቃትና የህዝቡ ቁጣ

ሰኞ፣ ታኅሣሥ 25 2003

የ21 ሰዎችን ህይወት ያጠፋው በአሌክሳንድሪያው የኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ደጃፍ ላይ የደረሰው የቦምብ ጥቃት ከየአቅጣጫው የሚደርስበት ዓለም ዓቀፍ ውግዘት እንደቀጠለ ነው ።

https://p.dw.com/p/QmCP
ምስል picture-alliance/dpa
ከሀገር ውስጥም የክርስትናም ሆነ የእስልምና ዕምነት ተከታዮች ጥቃቱን ሲያወግዙ አንዳንዶችም ለክርስቲያኖች ተገቢውን ጥበቃ ባለማድረግ መንግስትን መውቀሳቸውን ቀጥለዋል ። በሀገር ውስጥ በጥቃቱ ሰበብ የተቀሰቀሰው ቁጣ አሁንም አልበረደም ። ነብዩ ሲራክ ከጂዳ ዝርዝር ዘገባ አለው ። ነብዩ ሲራክ ሂሩት መለሰ አርያም ተክሌ