1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአለም የአየር ንብረት ለዉጥ እና የአፍሪቃ መንግስታት አቋም

ዓርብ፣ ነሐሴ 29 2001

ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተበላሸ የመጣዉን የከካባቢ አየር ንብረት ለዉጥ ለመከላከል እና በጉዳዩ ዙርያ ለመምከር በመጭዉ ታህሳስ ወር በኮፐን ሃገን ዴንማርክ በሚደረገዉ አለም አቀፍ ጉባኤ ላይ...

https://p.dw.com/p/JSRw
የአየር ንብረት ለዉጥ ዋጋምስል picture-alliance/ ZB

በአለማችን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተበላሸ የመጣዉን የከካባቢ አየር ንብረት ለዉጥ ለመከላከል እና በጉዳዩ ዙርያ ለመምከር በመጭዉ ታህሳስ ወር በኮፐን ሃገን ዴንማርክ በሚደረገዉ አለም አቀፍ ጉባኤ ላይ ፣ አፍሪቃዉያን ከበለጸጉት መንግስታት ጋር ሊደራደሩባቸዉ የሚፈልጉትን ባለ ነጥብ ያቋም መግለጫ ትናንት አዲስ አበባ ዉስጥ ማዉጣታቸዉ ተሰምቶአል። ዝርዝሩን ታደሰ እንግዳዉ