የአለም ነዳጅ ዘይት ሺያጭ ሐገራት ማሕበር OPEC ለአለም የሚቀርበዉን የነዳጅ ዘይት መጠን ለመቀነስ ወሰነ።የድርጅቱ አባል ሐገራት ሚንስትሮች ባሳለፉት ዉሳኔ መሰረት ለአለም ገበያ የሚቀርበዉ የነዳጅ ዘይት መጠን በቀን በ2.2 ሚሊዮን በርሚል ይቀንሳል።ዉሳኔዉ ያስፈለገዉ እያሽቆለቆለ የመጣዉን የነዳጅ ዘይት ወጋን ለመቋቋም ነዉ።ዩናይትድ ስቴትስ ዉሳኔዉን ተቃዉማዋለች።ነብዩ ሲራክ ዝር ዝሩን ልኮልናል።