1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአለም ህዝቦች ቋንቋ ፣ ሙዚቃ

እሑድ፣ ኅዳር 14 2001

የሰዉ ልጅ የታመቀ ስሜቱን የሚገልጽበት የደስታ የሃዘን ስሜት መግለጫ፣ ህብረተሰብን ማስተሳሰርያ አንባሳደር፣ ህጻን አዋቂዉን፣ ነጭ ጥቁሩን በስሜት የሚወዘዉዝ፣ የአለም ህዝቦች የጋራ መነጋገርያ ቋንቋ ሙዚቃ ነዉ።

https://p.dw.com/p/G0Hb
ከበሮ አፍሪቃዊ የባህል ሙዚቃ መሳርያምስል http://www.africa-photo.com

በአገራችን የዘመናዊ ሙዚቃ ለመጀመርያ ግዜ መቼ ብቅ አለ?! ባለሞያ አነጋግረን በጥንታዊዎቹ የዘመናዊ ሙዚቃ አቀናብረን አዘጋጅታናል! ያድምጡ!