[No title]
የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ከትናንት ማምሻዉን ጀምረዉ ኢትዮጵያን በመጎብኘት ላይ ይገኛሉ። ኢትዮጵያ እና እስራኤል የቆየ ግንኙነት እና ትስስር ያላቸዉ ሃገራት እንደመሆናቸዉ፤ የኔታንያሁ የሰሞኑ ጉብኝት ለኢትዮጵያዉያን ቤተ እስራኤላዉያን ፋይዳ ይኖረዉ ይሆን? ፀሐይ ጫኔ የዚህን ማኅበረሰብ አባላት ችግር እና ተስፋ የተመለከተ ዘገባ አጠናቅራለች።
ፀሐይ ጫኔ
ኂሩት መለሰ