የነፍሰጡር እናቶች ጤና19 ሐምሌ 2003ማክሰኞ፣ ሐምሌ 19 2003ለነፍሰጡር እናቶች የሚሰጠዉ የጤና አገልግሎት መስፋፋትና መሻሻል እንደሚኖርበት ዛሬም ይነገራል።https://p.dw.com/p/RcF9ምስል DWማስታወቂያበወሊድ ወቅት የሚያልፈዉን የእናቶችና ህፃናት ቁጥር ለመቀነስ መንግስታት በዘርፉ የሠለጠኑ የጤና ባለሙያዎችን ቁጥር ማበራከት እንደሚኖርባቸዉ የተ የዓለም የጤና ድርጅት ይመክራል። ከአምዓቱ የልማት ግቦች አንዱ የሆነዉን ይህን እቅድ ለማሳካት የአዋላጆችን ቁጥር ማበራከት ይኖርባቸዋል ከተባሉ ሀገራት ኢትዮጵያ አንዷ ናት። ሸዋዬ ለገሠ ሂሩት መለሰ