የነዳጅ እጥረት በአዲስ አበባ2 የካቲት 2003ረቡዕ፣ የካቲት 2 2003አብዛኛዎቹ የአዲስ አበባ ነዳጅ ማደያዎች ዛሬ ለደንበኞቻቸው የተለመደውን የነዳጅ ሽያጭ አገልግሎት ማስጠት ማቆማቸውን የአዲስ አበባው ወኪላችን ታደሰ እንግዳው ዘግቧል ።https://p.dw.com/p/QzThማስታወቂያምክንያታቸውም ኢታኖል የተደባለቀበት ነዳጅ የለም የሚል ነው ። የኢትዮጵያ ነዳጅ ድርጅት በበኩሉ ምንም ዓይነት የነዳጅ ዕጥረት የለም ባይ ነው ። አሁን በከተማዋ የታየው የነዳጅ እጥረት የተከሰተው የነዳጅ ዘይት ኩባንያዎች ዋጋ ይጨምራል በሚል ነዳጁን ይዘውት ሊሆን እንደሚችል የድርጅቱ ስራ አስኪያጅ ለዶቼቬለ ተናግረዋል ። ታደሰ ዕንግዳው ፣ ሂሩት መለሰ አርያም ተክሌ