የነቀርሳ በሽታ ስርጭት ጨምሯል19 መስከረም 2002ማክሰኞ፣ መስከረም 19 2002በዓለማችን የነቀርሳ ማለትም ካንሰር በሽታ ስርጭት ከዚህ በፊት ከነበረዉ እየጨመረ መሄዱን ባለሙያዎች አስታዉቀዋል።https://p.dw.com/p/Jtf4ከዘመናዊ ህክምናዎች አንዱምስል APማስታወቂያ በተለይ ችግሩ ጎልቶ መታየት ጀምሯል በተባለባቸዉ በአዳጊ ሀገራት ይኽን በሽታ ለመመርመርና ለማከም የሚዉለዉ ከዓለም ሃብት አምስት በመቶ ብቻ ነዉ። በበሽታዉ ከተጠቁት የድሃ ሀገራት ኗሪዎች 80በመቶ የሚሆኑት ወደሃኪምና ህክምና የሚሄዱት ችግሩ ተባብሶ ከፍተኛ ደረጃ ሲደርስ ነዉ። ሸዋዬ ለገሠ/አርያም ተክሌ