1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኃይል አቅርቦት እና ተግዳሮቱ

እሑድ፣ ጥር 22 2008

በኢትዮጵያ ከተሞች፣ በተለይ በመዲናይቱ አዲስ አበባ የኃይል መቋረጥ/መቆራረጥ ተደጋግሞ የሚታይ ችግር ሆኖዋል። ይኸው ችግር ሀገሪቱ እድገት ለማስገኘት ለጀመረችው ጥረት እና ለሕዝቡ ዕለታዊ ኑሮ ፈታኝ ሁኔታ እየፈጠረ መምጣቱ በግልጽ የሚታይ ሆኖዋል። የዚሁ ችግር መንስዔ፣ የሚያሳርፈው ተፅዕኖ እና ችግሩን ለማስወገድ ምን እየተደረገ ነው?

https://p.dw.com/p/1Hm2t
Symbolbild Stromausfall Steckdose Mehrfachstecker Strom
ምስል BilderBox

የኃይል አቅርቦት እና ተግዳሮቱ

አርያም ተክሌ

ልደት አበበ