የችግኝ ተከላ ቀን በደብረብርሃን5 ሐምሌ 2005ዓርብ፣ ሐምሌ 5 2005ትናንት በታሰበው የኢትዮጵያ የችግኝ ተከላ ቀን ሱናርማ የተባለው መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ያስተባበረው የዛፍ ተከላ ከደብረብርሃን ወጣ ብሎ በሚገኝ ቦታ ላይ ተካሂዷል ።https://p.dw.com/p/1975Oምስል Eurico Zimbresማስታወቂያ በችግኝ ተከላው በብሪታኒያ ሱናርማ አማካይነት ከብሪታኒያ የመጡ ተማሪዎች ተሳተፈዋል ። ሱናርማ በገጠሪቱ ኢትዮጵያ የምግብ ዋስትና አነስተኛ ደረጃ ላይ በሚገኝባቸው አካባቢዎች ከሚገኙ ገበሬዎች ጋር የሚሰራው መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ነው ። የችግኝ ተከላውን በስፍራው ተገኝቶ የተከታተለው ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዘገባ አለው ። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ሂሩት መለሰ ተክሌ የኋላ