ክብረበዓሉ በርግጥም ቢደምቅ ምክንያት አለዉ፤ ዛሬ ሀገሪቱ በዓለም የምጣኔ ሃብትና የንግድ ዘርፍ ሶስተኛ ደረጃን ተቆናጣለች። ከአጎራባቾቿም ጋ ቢሆን ቻይና በሰላም መኖሯ ይነገራል። በዓለም ዓቀፍ መድረክም ተደማጭነትና ጫና ማሳደር ችላለች። ያም ሆኖ ቻይናዉያን ያለፉበትን የስድስት አስርት ዓመታት ወደኋላ ዞረዉ ለመገምገም ድፍረትና ብቃቱ ያላቸዉ አይመስልም።ማቲያስ ፎንላይን፤
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ