1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቻይና የአክሲዮን ገበያ ቀዉስና አፍሪቃ

ረቡዕ፣ ሐምሌ 22 2007

ሻንጋይ-ቻይና የሚታየዉ የአክሲዮን ገበያ ቀዉስ በዚሁ ከቀጠለ አፍሪቃን ማስጋቱ እንደማይቀር ተገምቷል

https://p.dw.com/p/1G6yV
ምስል GettyImages/AFP/J. Eisele

[No title]

የቻይና የአክሲዮን ገበያ እያሽቆለቆለ መሄድ ዓለምን እያሳሰበ መጥቷል።የማሳሰቡ ምክንያት የቻይና ኤኮኖሚ ከአሜሪካን ቀጥሎ በዓለም ሁለተኛዉን ቦታ የያዘ በመሆኑ ነዉ። ቻይና ከአፍሪቃ ጋር ያላት የኤኮኖሚ ግንኙነት ደግሞ ሠፊና ጠንካራ ነዉ። ሻንጋይ-ቻይና የሚታየዉ የአክሲዮን ገበያ ቀዉስ በዚሁ ከቀጠለ አፍሪቃን ማስጋቱ እንደማይቀር ተገምቷል። የዶይቼ ቬለዉ ፊልፕ ዛንድነር ያጠናቀረዉን ዘገባ የበርሊኑ ዘጋቢያችን ይልማ ኃይለሚካኤል እንደሚከተለዉ አዘጋጅቶታል።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ሸዋዬ ለገሠ