የቻይና ባለሃብቶች በድሬዳዋ21 ጥቅምት 2004ማክሰኞ፣ ጥቅምት 21 2004ከ 30 በላይ የቻይና ኩባንያዎች በድሬዳዋ መዋዕለ ንዋያቸውን ለማፍሰስ ፍላጎት ማሳየታቸው ተገለፀ ።https://p.dw.com/p/RuI0ምስል picture-alliance / dpaማስታወቂያየድሬዳዋ አስተዳደር በበኩሉ የቻይናውያኑ ኩባንያዎች ለሚያቋቁሟቸው ከ 100 በላይ ፋብሪካዎች 3 ሺህ ሄክታር መሬት የኢንዱስትሪ ዞን ብሎ ከልሏል ። አስተዳደሩ የቻይናውያኑ ድርጅቶች በድሬዳዋ በርካታ የሥራ እድል ይፈጥራሉ የሚል እምነት እንዳለው ዩሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ከድሬዳዋ ዘግቧል ። ዩሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ሂሩት መለሰ ነጋሽ መሀመድ