የቶጎ ምክር ቤታዊ ምርጫና ውዝግቡ 18 ሐምሌ 2005ሐሙስ፣ ሐምሌ 18 2005የቶጎ ህዝብ የምክር ቤት እንደራሴዎቹን ለመምረጥ ዛሬ ድምፅ ሰጥቷል። ምርጫው ዛሬ የሚደረገው፣ በገዢው ፓርቲ እና በተቃዋሚዎች መካከል በተፈጠረው ውዝግብ ሰበብሁለት ጊዜ ከተራዘመ በኋላ ነው።https://p.dw.com/p/19EPIምስል Getty Images/AFP/Pius Utomi Ekpeiማስታወቂያ ድምፅ አሰጣጡ ከተጀመረ ከጥቂት ሰዓታት በኋላ የድምፅ አሰጣጡ ሂደት ተጭበርብሯል በማለት የዘገበ አንድ የግል ራዲዮ ጣቢያን ፤ የሀገሪቱ ባለሥልጣናት ዘግተውትል። ተቃዋሚ ፓርቲዎች፤ ገዢው ፓርቲ የምርጫውን ሂደት ለማዛባት እየጣረ ነው በማለት መውቀሳቸውን አላቋረጡም። ነጋሽ መሐመድ አርያም ተክሌ