1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቶክዮ ዓለም አቀፍ የአፍሪቃ ልማት ጉባዔ

ቅዳሜ፣ ግንቦት 23 2000

ጃፓን በዮካሆማ ያካሄደችው የሦስት ቀናቱ የቶክዮ ዓለም አቀፍ የአፍሪቃ ልማት ጉባዔ ዓላማን እና በጦር ወንጀል የተከሰሱት የቀድሞው የኮንጎ ዴሞክራቲክ ሬፑብሊክ ምክትል ፕሬዚደንት ዣን ፒየር ቤምባ ከጥቂት ቀናት በፊት የታሰሩበት ድርጊት ሰሞኑን የብዙ ጋዜጦችን ትኩረት አግኝተዋል።

https://p.dw.com/p/EB1g
የጃፓን ጠቅላይ ሚንስትር ያሱዎ ፉኩዳ
የጃፓን ጠቅላይ ሚንስትር ያሱዎ ፉኩዳምስል AP