1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የትግራይ መልሶ ማቋቋሚያ ድርጅት

ዓርብ፣ ሚያዝያ 21 2003

የትግራይ መልሶ ማቋቋሚያ ድርጅት ኢፈርት በተመለከተ የመቀሌ አንዳንድ ነዋሪዎች ቅሬታ አላቸው። ድርጅቱ የዘመድ አዝማድ መሰባሰቢያ ነው ሲሉ ይወቅሱታል።

https://p.dw.com/p/RLBz
ምስል AP GraphicsBank/DW

በስሩ በርካታ ድርጅቶችን ያቀፈው ኢፈርት ለትግራይ ህዝብ የፈየደው ነገር የለም የሚሉም አልጠፉም። አንዳንድ ነዋሪዎች ደግሞ ድርጅቱን ማን አንደሚጠቀመው ገቢው ወዴት እንደሚሄድ አይታወቅም ሲሉ ይተቻሉ። የኢፈርት የህዝብና የውጭ ግኑኝነት ሃላፊ ትችቱንም ሆነ ክሱን ያስተባብላሉ። ኢፈርት የአንድ አከባቢ ሰዎች የተሰባሰቡበት አይደለም ይላሉ።

ዮሃንስ ገብረ እግዚአብሔር

መሳይ መኮንን

ተክሌ የኋላ