1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የትንሳኤ በዓልና የርዕሰ ሊቃነጳጳሳት ፍራንሲስ መልእክት

ሰኞ፣ መጋቢት 28 2007

ትናንት በመላዉ ዓለም ጎርጎሪዮሳዊዉን የዘመን ቀመር በሚከተሉ ክርስቲያኖች ዘንድ የኢየሱስ ክርስቶስ ዕለተ ትንሳኤ ተከብሮ ዉሏል።

https://p.dw.com/p/1F3Gz
Papst Ostern 2015 Vatikan
ምስል Getty Images/GABRIEL BOUYS

በዚሁ ዕለት በሮም ቫቲካን የቅዱስ ጴጥሮስ አደባባይ ለተገኙ በሺዎች ለሚቆጠሩ የካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ምዕመናን ጸሎት እና ቡራኬ ያደረሱት የካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነጳጳሳት ፍራንሲስ፤ ግጭት ጦርነቶችን ለሚካሄድባቸዉ የተለያዩ ሃገራት ሰላም ተመኝተዋል። ሶርያ፤ ኢራቅ፤ የመንና ኬንያን የጠቀሱት ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳቱ የሕዝቦች ስቃይና እንግልት ሰላማዊ መፍትሄ እንዲያገኝ ጥሪ አቅርበዋል። ተኽለእዝጊ ገብረ ኢየሱስ

ተኽለእዝጊ ገብረ ኢየሱስ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ