የትራምፕ የምክር ቤት የመጀመሪያ ንግግር
ረቡዕ፣ የካቲት 22 2009ማስታወቂያ
ለሀገራቸዉ መሠረተ ልማት 1 ትሪሊየን ዶላር መመደባቸዉንም ያስታወቁት ትራምፕ ጤና ለሁሉም የሚለዉን የፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ የጤና መድህን ዋስትና በይፋ ሽረዉታል። አሸባሪነትን እንደሚዋጉ የገለፁት አዲሱ የአሜሪካን ፕሬዝደንት ከእስራኤል ጋር በመሆን የኢራንን የቦለስቲክ ሚሳኤል መርሃግብር እንደሚያስቀለብሱም ተናግረዋል። የዋሽንግተን ዘጋቢያችን መክብብ ሸዋ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።
መክብብ ሸዋ
ሸዋዬ ለገሠ
አዜብ ታደሰ