የቴዲ አፍሮ ብይን14 ሐምሌ 2000ሰኞ፣ ሐምሌ 14 2000የከፍተኛዉ ፍርድ ቤት ስምንተኛ ወንጀል ችሎት በዛሬዉ ቀን በአርቲስቲ ቴዎድሮስ ካሳሁን ማለትም ቴዲ አፍሮ የተከሰሰበትን ጉዳይ መርምሮ የጥፋተኝነት ብይን ሰጥቷል። በዚሁ መሰረትም ጉዳዩን የመረመረዉ ችሎት አርቲስቱ በተከሰሰባቸዉ ሁለት ጉዳዮች ጥፋተኛ ነዉ ብሏል። ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ ችሎቱን ተከታትሏል።https://p.dw.com/p/Egcdኢትዮጵያማስታወቂያ።