1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የታይላንድ ውዝግብ መባባስ

ረቡዕ፣ ግንቦት 11 2002

የታይላንድ መንግስት ወታደሮች ወደ ሶስት ሺህ የሚጠጉ የመንግስቱ ተቃዋሚዎች በመዲናይቱ ባንኮክ ካለፈው ሳምንት ወዲህ ይዘውት የነበረውን አካባቢ ማስለቀቅ ጀመሩ።

https://p.dw.com/p/NRuJ
ምስል AP

ከስልጣን የተወገዱት የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር ታክሲን ሺናዋት ደጋፊዎች የሆኑት ተቃዋሚዎች በሸምበቆና በመኪና ጎማዎች ያጠሩትን ከተራም ወታደሮቹ በታንኮች አፈራርሰዋል። በዚሁ ከባድ የተኩስ ልውውጥ በታከለበት የወታደሮቹ ርምጃ ወቅት ቢያንስ አራት ሰዎች ተገድለዋል።

አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ