የታሳሪዉ ፖለቲከኛ የዳንኤል ሺበሺ መታመም
ማክሰኞ፣ መጋቢት 5 2009ማስታወቂያ
ፖለቲከኛዉ ዳንኤል ሺበሺ አሁን በታሰረበት ወንጀል ፍርድ ቤት አለመቅረቡንም ለዶይቼ ቬለ ተናግሮአል። ዳንኤል ሺበሺን ያነጋገረዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዬሃንስ ገብረእግዚአብሔር ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።
ወኪላችን ዬሃንስ ገብረእግዚአብሔር
አዜብ ታደሰ
ኂሩት መለሰ