የታላላቅ ሃይቅ አካባቢ ሀገራት የሚንስትሮች ስብሰባ 15 ሐምሌ 2005ሰኞ፣ ሐምሌ 15 2005የታላላቅ ሃይቆች አካባቢዉ ሀገራት ሚኒስትሮች፤ በአፍቃ ህብረት አዳራሽ በችግሮቻቸዉ ላይ ተወያይተዋል።https://p.dw.com/p/19C3Iምስል Phil Moore/AFP/Getty Imagesማስታወቂያ በተለይ በዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ኮንጎ ትጥቅ ካነገበዉ የተቀናቃኝ ቡድን M 23 ጋር እየተካሁደ ባለዉ የሰላም መደፍረስ ጉዳይ ላይ ዉይይቱ ያተኮረበት ነጥብ ነበር። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሃይለ ጊዮርጊስ ስብሰባዉን ተከታትሎ ዘደባ ልኮልናል ጌታቸዉ ተ/ ሃይለ ጊዮርጊስ አዜብ ታደሰ አርያም ተክሌ