1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቱኒዝያ ጊዚያዊ ሁኔታ እና የዓረቡ ዓለም አስተያየት

ሰኞ፣ ጥር 9 2003

ቱኒዝያ ውስጥ ፕሬዚደንት ዚኔ ቤን አሊ በህዝብ ዓመጽ ሰበብ ሀገር ለቀው ወደ ሳውዲ ዐረቢያ ከሸሹ በኋላም በሀገሪቱ ገና ጸጥታ አልሰፈነም።

https://p.dw.com/p/Qsy4
ምስል dapd

ጠቅላይ ሚንስትር መሀመድ ጋኑቺ የተቃዋሚ ወገኖች ተወካዮች ጭምር የተሳተፉበት የሽግግር መንግስት እንዲመሰርቱ የሽግግሩ መንግስት ፕሬዚደንት የምክር ቤት አፈ ጉባዕዋድ ሜባዛ ኃላፊነት ሰጥተዋቸዋል። ስለቱኒዝያ ጊዚያዊ ሁኔታ የዓረብ ሀገሮችን አስተያየት ኬጄዳ ነቢዩ ሲራክ ልኮልናል።

ነቢዩ ሲራክ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ