1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቱርክ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ

ሰኞ፣ ነሐሴ 5 2006

ቱርክን በ ጠ/ሚንስትርነት ሲያስተዳድሩ የቆዩት ሪቸፕ ጣይብ ኤርዶጋን፣ በዚያች ሀገር ለመጀመሪያ ጊዜ ፕሬዚዳንት በህዝብ እንዲመረጥ በተደረገበት ደንብ፤ ትናንት ፣ 3 ተወዳዳሪዎችን ለመምረጥ አደባባይ ከወጣው ህዝብ መካከል የ 51,74 ከመቶውን የድምፅ ድጋፍ በማግኘት አሸናፊ ለመሆን በቅተዋል።

https://p.dw.com/p/1Csd6
ምስል REUTERS