1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተፈጥሮ እጣን እና ሙጫ ዛፎች

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 2 2004

ኢትዮጵያ ዉስጥ የእጣን ዛፎችን ህልዉና የሚፈታተነዉ ስጋት እንዳንዣበበባቸዉ የሚያመላክተዉን ማሳሰቢያ ያመላከተዉ ጥናት የተካሄደባቸዉ ሁለት ባለ አስራ ሶስት ሄክታር ደኖች መሆናቸዉን ጥናቱን የጠቀሰዉ የBBC ዘገባ ያመለክታል። በእዚህ ስፍራም

https://p.dw.com/p/14Zxp
ምስል Sultanate of Oman,Ministry of Tourism

ከስድስት ሺህ እግር ዛፎች ለጥናቱ በናሙናነት ተጠንተዋል። ከዚህ በመነሳትም ዛፎቹ የእድሜና አገልግሎት ዘመናቸዉን የሚያሳጥሩ በርካታ አደጋዎች እየደረሱባቸዉ እንደሚገኙ ጥናቶች አመላክተዋል። ጥናታቸዉን ኢትዮጵያ ዉስጥ የእጣን ዛፎች በሚገኙባቸዉ የተመረጡ ቦታዎች ያካሄዱት ባለሙያ ባለፈዉ ሳምንት እንደጠቆሙት ምንም እንኳን ዛፎቹ በተፈጥሮ ሂደት መራባትና ራሳቸዉን መተካታቸዉን ባያቋርጡም፤ ለጋዎቹ ዛፎች በእንስሳት እየተረጋገጡና እየተበሉ፤ ትላልቆቹ ደግሞ ለእነሱ ፀር በሆኑ ትላትሎች እየተጎዱ በአጭሩ እንደሚቀኙ አብራርተዋል። ሊደረግ ይገባይ ያሉትን ሙያዊ የመፍትሄ ሃሳብ አካቷል ጥንቅሩ። ያድምጡ።

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ