1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተፈጥሮ አካባቢ ክብካቤ መታሰቢያ ዕለት

ሐሙስ፣ ግንቦት 28 2006

ዛሬ ፤ የተባበሩት መንግሥታት ፤ የተፈጥሮ አካባቢ ክብካቤ መታሰቢያ ዕለት ነው። በሰሜንና ደቡብ የምድር ዋልታ የበረዶ መቅለጥ፤ ከባህር የሚነሳ ብርቱ ነፋስ የቀላቀለ ማዕበል፤ የምድረ በዳ መሥፋፋት፤ አንዳንዴም መጠን ያለፈ

https://p.dw.com/p/1CDQW
ምስል picture-alliance/dpa

ዝናም፤ የአፈርና ቋጥኝ መደርመስ ፤ እነዚህና የመሳሰሉት፤ ከተፈጥሮ ይልቅ በሰው ስህተት የሚያጋጥሙ በመሆናቸው። ለችግሮቹ መላ መሻት የግድ ይላል። የተፈጥሮ ሀብት ክብካቤ አስፈላጊነት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰጠው ግምት እስከምን ድረስ ይሆን? መታሰቢያውን ዕለት መንስዔ በማድረግ በመከረ አንድ ስብሰባ የተገኘው ፤ የአዲስ አበባው ዘጋቢአችን ፣ ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሀመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ