1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተፈቱ እስረኞችና አጠያያቂዉ የምህረት መንገድ

ሰኞ፣ መስከረም 2 2009

የኢትዮጵያ መንግሥት በእስር ይዞአቸዉ የቆየዉን ታራሚዎች በይቅርታ ከመፍታት ባለፈ የሕዝቡን መሠረታዊ ጥያቄ በተገቢዉ መንገድ ሊያደምጥ እንደሚገባዉ ከእስር የተለቀቁ አንድ ታራሚ ገለፁ።

https://p.dw.com/p/1K0nb
Äthiopien Journalisten Martin Schibbye und Johan Persson
ምስል AP

[No title]


በአዲስ ዓመት ዋዜማ መንግሥት ለ 757 ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን ተከትሎ ይቅርታ የተደረገበት መንገድ ግልፅነት ይጎድለዋል ሲሉ በምህረት የተለቀቁት ታራሚ ገልፀዋል። መንግሥት በበኩሉ በይቅርታ የተለቀቁት እስረኞች በማረምያ ቤት ቆይታቸዉ ባሳዩት ጥሩ ባህሪ በመነሳት የተከናወነ ነዉ ሲል ገልፆአል።


ፀሐይ ጫኔ


አዜብ ታደሰ