የተጣሰው የጦር መሳሪያ ማዕቀብ እና ኮት ዲ ቯር21 ጥቅምት 2002ቅዳሜ፣ ጥቅምት 21 2002የተመድ በኮት ዲቯር ላይ ከአራት ዓመታት ወዲህ የጣለው ያሳረፈው የጦር መሳሪያ ማዕቀብ እየተጣሰ ነው ተባለ።https://p.dw.com/p/KJYkፕሬዚደንት ሎውሮ ግባግቦምስል APማስታወቂያይህን ያስታወቀው የተመድ ተቆጣጣሪ ቡድን የጦር መሳሪያው አቅርቦት በቡርኪና ፋሶ በኩል እንደሚገባ በመግለጽ፡ የቡርኪና ፋሶ መንግስት ጥሰቱን እንዲያጣራ አሳስቦዋል። ጥሰቱ ሙሉ ሰላም ባላገኘችው እና የቀድሞ ዓማጽያንና የመንግስቱ ጥር ኃይላት በሚቆጣጠሩዋቸው በሰሜንና ደቡብ የተከፋፈለችውን ኮት ዲቯር ላይ አሳሳቢ ሁኔታ ላይ እንዳይጥላት አስግቶዋል። አርያም ተክሌAFPE/DW