የተጠናቀቀው የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የስራ ዘመን
ሐሙስ፣ ሰኔ 30 2003ማስታወቂያ
99 .6 በመቶ የአንድ ፓርቲ አባላትን ያቀፈው ይኽው ምክር ቤት ታደሰ እንግዳው ከአዲስ አበባ እንደዘገበው የህዝብን ትኩረት የሳበ ክርክር ወይም ልዩነት የተንፀባረቀበት ነበር ማለት አይቻልም። በዚህ የተነሳም የመገናኛ ብዙሀንን ትኩረት መሳብ አልቻለም። ይህና ሌሌችም በምክር ቤቱ አባላት እንደ ጉደለት የታዩ ነጥቦች በዛሬው የመዝጊያ ስብሰባ ላይ ተነስተዋል። ታደሰ እንግዳው በምክር ቤቱ ስብሰባ ላይ ተገኝቷል። የአባላቱን አስተያየትም ጠይቋል ።
ታደሰ እንግዳው
ሂሩት መለሰ
ሸዋዮ ለገሰ