የተጎዳ ተፈጥሮ ሲታደስ20 የካቲት 2004ማክሰኞ፣ የካቲት 20 2004የአካባቢ ተፈጥሮ በሂደትም ሆነ በሰዎች እንቅስቃሴ ተፅዕኖ ለጉዳት ሲዳረግ የነበረዉ እንዳልነበረ ሆኖ ደኑ ወደመራቆት፤ ለሙም ስፍራ ወደበረሃማነት ሊጋለጥ እንደሚችል የዘርፉ ባለሙያዎች ያሳስባሉ። እንዲህ ያለ ጉዳት ሲደርስ፤ በተለያዩ ምክንያቶች፤https://p.dw.com/p/14Bcjምስል picture-alliance/Lonely Planetማስታወቂያ የተፈጥሮ ለዛዉ የተሟጠጠዉን አካባቢ በመከባከብ የተራቆተዉ ሜዳ በእፅዋት እንዲሸፈን፤ የደረቁ የዉሃ አካላትም መልሰዉ እንዲያመነጩ፤ ከዚህ ሌላም አካባቢዉ በመራቆቱ የጠፉ የዱር እንስሳትም እንዲመለሱ ማድረግ የሚቻልበት ስልትም መኖሩ ይታመናል። የዕለቱ የጤናና አካባቢ መሰናዶ ትኩረት ይህ ይሆናል ለዝግጅቱ ሸዋዬ ለገሠ። ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ