የተገታተሩ ደም ሥሮች/ሔሞሮይድስ24 የካቲት 2007ማክሰኞ፣ የካቲት 24 2007ኪንታሮት በተለያዩ የሰዉነት ክፍሎቻች ላይ የሚወጣ ከቆዳ በሽታዎች አንዱ መሆኑን ባለሙያዎች ይናገራሉ። መነሻ ምክንያቱ ደግሞ ቫይረስ ወይም ተሐዋሲ ነዉ። ከዚህ ሌላ በሰገራ መዉጫ ወይም ፊንጢጣ ላይ የሚወጣዉም በተለምዶ ኪንታሮት የሚባል አለ።https://p.dw.com/p/1EjzBማስታወቂያ