1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተውኔት ባለሙያው ፈቃዱ ከበደ

እሑድ፣ ጥቅምት 30 2007

በኪነ ጥበቡ ዓለም በተለያዩ የሙያ ዘርፎች የተሰለፉ ግለሰቦችም ሆኑ ቡድኖች ሥራ የሚቀርብበት ሳምንታዊው የመዝናኛ ዝግጅት ፣ በዚህ ሳምንት ከአንድ የተውኔት ባለሙያ ጋር ይሆናል የሚያስተዋውቀን ። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን የሐንስ ገብረ

https://p.dw.com/p/1DjlC
ምስል DW/Y.G. Egiziabher

እግዚአብሔር ያሠናዳውን ዝግጅት ነው እንድትከታተሉ የምንጋብዛችሁ።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ