1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተወካዮች ምክር ቤት ያጸደቀው የአሠራር ደንብ

ዓርብ፣ መስከረም 28 2008

በገዢው ፓርቲ ኢሕአዴግ ሙሉ ለሙሉ የተያዘው እና አንድም ተቃዋሚ የሌለበት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተሻሽሏል የተባለውን የምክር ቤት አሠራር እና የአባላት ሥነ-ምግባር ረቂቅ ደንብ መርምሮ ማጽደቁ ተገልጧል።

https://p.dw.com/p/1Glbb
Äthiopien Addis Abeba Parlamentssitzung
ምስል DW/G. Tedla

[No title]

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሐሙስ መስከም 28 ቀን፣ 2008 ዓ. ም. ባደረገው አንደኛ መደበኛ ስብሰባ የምክር ቤቱ የመስራች እና የአንደኛ ዓመት የሥራ ዘመን ቃለ-ጉባኤንም በሙሉ ድምፅ ማፅደቁ ተጠቅሷል። የአደረጃጀት ለውጥ የተደረገው የሥራ ጫናን ለማስቀረት እንዲሁም የመንግሥት ተቋማት ላይ ክትትልና ቁጥጥር ለማድረግ መሆኑ ተጠቅሷል። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ዝርዝር ዘገባ አለው።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ኂሩት መለሰ