1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተከሳሾች ጉዳይ እና የፍርድ ቤቶች ውሎ

ማክሰኞ፣ ኅዳር 6 2009

በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ ፍርድ ቤቶች የተቃዋሚ ቡድን አባላትን፣ የጋዜጠኞችን እና የዞን ዘጠኝ ድረ ገጽ አምደኞችን  የክስ ጉዳይ ሲመለከቱ ዋሉ።

https://p.dw.com/p/2Sjjh
Symbolbild Justitia Justizia
ምስል picture-alliance/dpa

Ber. AA(Court hearing) - MP3-Stereo

በፀረ ሽብር ሕግ በነሀብታሙ አያሌው እና በነበቀለ ገርባ መዝገብ  የተከሰሱትን እና የዞን ዘጠኝ ድረ ገጽ አምደኞችን ጉዳይ  በተመለከተ ፍርድ ቤቶቹ ተለዋጭ ቀጠሮ ሲሰጡ፣ ባለፈው ሳምንት ጥፋተኛ በተባለው የኢትዮ ምህዳር ጋዜጠኛ ላይ የአንድ ዓመት እስራት ቅጣት በይነዋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ