የተንቀሳቃሽ ስልክ ወጣት ተጠቃሚዎች
ዓርብ፣ ጥር 18 2004ማስታወቂያ
አንድ የጀርመን መዘርዝር ቅርብ ጊዜ ወቷል። ለዛም 15 000 የስልክ ተገልጋዬች ተጠይቀው ከ18-24 ዕድሜ ክልል የሚገኙት ወጣቶች እንደውም አሁን ከሚከፍሉት የስልክ ሂሳብ 4 ዮሮ ጨምረው በወር ለመክፈልም ፍቃደኛ ናቸው።
በኢትዮጵያስ ያሉ ወጣቶች ምን ያህል ገንዘብ ለመክፈል ዝግጁ ናቸው? 2 ወጣቶችን እና የኢትዮ ቴሌኮም የኮሚኒኬሽን ኦፊሰር- አቶ አብዱር ራሂም አህመድን ልደት አበበ አነጋግራለች።
ልደት አበበ
ሸዋዬ ለገሠ