የትራፊክ አደጋ በኢትዮጵያ
ረቡዕ፣ ሐምሌ 27 2008ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ የትራፊክ አደጋ የዓለም ዓቀፉ የጤና ድርጅት የሞት መንስኤ እና አሣሣቢ ብሎ ከመደባቸው አደጋዎች አንዱ ነው ። አደጋዎቹ ፣ በተሽከርካሪዎች ጉድለት በእግረኞች እንዲሁም በአሽከርካሪዎች ቸልተኝነት እና ብቃት ማነስ እንደሚከሰቱ የመስኩ ባለሞያዎች ያስረዳሉ ። በአሁኑ ጊዜ ከቀድሞው እየጨመረ ነው ስለተባለው የኢትዮጵያ የትራፊክ አደጋ እና መፍትሄው ፀሐይ ጫኔ የሚመለከታቸውን አካላት አነጋግራ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅራለች ።
ፀሐይ ጫኔ
ነጋሽ መሐመድ