1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተባበረ የአፍሪቃ መንግስት ምስረታ ዕቅድ

እሑድ፣ የካቲት 1 2001

በአዲስ አበባ የተካሄደው አስራ ሁለተኛው የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ባለፈው ረቡዕ ተጠናቆዋል።

https://p.dw.com/p/Golc
የአፍሪቃ ህብረት
የአፍሪቃ ህብረትምስል DW /Maya Dreyer

የህብረቱ ጉባዔ ለሚቀጥለው አንድ ዓመት ሊቀ መንበሩ እንዲሆኑ የመረጣቸው የሊብያው መሪ ኮሎኔል ሞአመር ጋዳፊ ጉባዔው በአንድ የተባበረ የአፍሪቃ መንግስት ምስረታ ዕቅድ ላይ እንዲወያይ በአጀንዳ ባስያዙት መሰረት አፍሪቃውያኑ መሪዎች በዚሁ ጉዳይ ላይ በሰፊው ተወያይተዋል።

US, AA,NM